About this tutorial:
Video duration: 00:06:09
ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ደህና መጡ። በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ሃርድዋረ ጥገና ማድረግ፣ የማይክሮሶፍት ኦፊስ 365 ኢንፍራስትራክቸሮችን፣ የቪድዮ ኤዲቲንግ እና የነፃ ሶፍትዌር እንዴት እንደሚገኝ እንማማራለን። በተጨማሪም ማንኛውም ከቴክኖሎጂ ጋር የተገናኘ መረጃ ሲኖር እንለቃለን። እርስዎ ደግሞ…